እግር ኳስ ያለ ሊዮኔል ሜሲ እና ክርስቲያኖ ሮናልዶ - ትልቅ ምዕራፍ ተቋጨ ይሆን ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025

Комментарии • 32

  • @abebeyibeyin664
    @abebeyibeyin664 Год назад +5

    አሪፍ ትንታኔ ነበር አሌክስ።

  • @ab_i1
    @ab_i1 Год назад

    Thank you #footballcafe !!! Please keep Posting Your Videos in one piece just like this one.

  • @fikrusiltan2245
    @fikrusiltan2245 Год назад +3

    thanks Alexo

  • @birukbefekadu2967
    @birukbefekadu2967 Год назад +2

    Ke huletum belay ante titafitegnaleh wt expression !!❤❤❤❤❤❤❤

  • @super12star
    @super12star Год назад +1

    በmessi እና በronaldo ዘመን በመወለዴ እድለኛ ነኝ ።የሁለቱ ፋክክር እግር ኳስን ውብ አድርጎታል ።ግን መጨረሻ ብዙ ልዩነት ተፈጥሮ ሜሲ በኳታር ትልቅ እና ከባድ ታሪክ ሰራ❤ የሜሲን ታራክ የሚደግም ለመምጣት በጣም ረጅም ጊዜ ይቆጠራል ባይ ነኝ 🇦🇷💙

  • @ephremtamirat6280
    @ephremtamirat6280 Год назад +2

    አንደኛ ናቹ :: በጣም ደስ የሚሉ መረጃዎች እናተ ጋር አሉ:: እንደ ዛሬዉ ሰዓቱን ጨመር እያረጋቹ አቅርቡልን::እናመሰግናለን

  • @adiljemal9295
    @adiljemal9295 Год назад +2

    የትንታኔ ምርጫቹ ገራሚ ነው በርቱ ሰአቱ ከቻላቹ ከዚበላይ ብጨምሩ

  • @yonasshimelis2321
    @yonasshimelis2321 Год назад +1

    እንዴት ናቹ እድለኛ ነን በሜሲና ሮናልዶ ዘመን እነሱን ለማየት በመቻላችን

  • @suleymanmuhammed4936
    @suleymanmuhammed4936 Год назад

    the Goat talks about the goats is special

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 Год назад +2

    ኳስን አንተ ብቻ ተንትን!!
    በጣም ትችላለህ!!!!!❤❤❤❤❤

  • @mohammedshafi-hf7tv
    @mohammedshafi-hf7tv Год назад +2

    በሆነ ወቅት ጭፍን የሆንኩ የሮናልዶ ደጋፊ እና ጭፍን የሆንኩ የሜሲ ጥላቻ የተጠናወተኝ እግርኳስ ተከታይ ነበርኩ ግን ከግዜ በኃላ ሜሲን አጨዋወቱን በደንብ ተከታትዬ ማየት ጀመርኩና ድብን ያልኩ የሜሲና የሮናልዶ አፍቃሪ ሆንኩ አሌክሶ በእግርኳስ ከማደሰትባቸው ነገራቶች መካከል የሁለቱ የእግርኳስ ፈርጦች ያለአንዳች ልዩነት እኩል አፍቃሪና ደጋፊ መሆን በመቻሌ ነው እኔ ሁለቱን ጎራ ፈጥረው አንዱን ጠልተው አንዱን ወደው ለሚደግፉ ደጋፊዎች የሚለው ነገር ቢኖር እነኚህን ለእግርኳስ የተሰጡ ሁለት ጌጦችን ለእግርኳስ ያበረከቱትን የማይደገም ውብ አበርክቶ በአንድነት ማጣጣም ባለመቻላችሁ ተቆጩ ነው ምላቸው አሌክሶ እኔ ግን ከዚህ መሃል አይደለሁም

    • @wendetesfaye375
      @wendetesfaye375 Год назад

      ይሄ ጭንቅላት ነዉ ሀገራችንን እያመሳት ያለዉ! ከጥላቻና ከዘረኝነት ወተህ ነገሮቹን ብታይ ሁሉምጋ ዉበት አለ!

  • @manayitottesfaye5553
    @manayitottesfaye5553 Год назад +3

    alexo ወንድሜ እደምን አለህ...የኔ ዘመን ክስተቶች በርግጥ ሁለቱም ናቸው እግርኳስን እድወደው ያደረጉኝ ጋሼ አርሰን ቬንገር ናቸው በወቅቱ አርሰናል ሃይቡሪን ተሰናብቶ ወደ fly Emirates የሄደበት በትክክል የሚታወሰኝ በልጅነቴ አርሰናል ከ ባርሴሎና ye champion league final nbr በኢትዮጵያ የቴሌቪዥን መስኮት ነበር የተመለከትኩት የዳኛ አርሰናል ላይ የነበረው ጫና ዛሬም ከውስጤ አልወጣም የሚያድግ ልጅ አይጥላህ አደል የሚባለው...አርሰናል foul አይሰራም እና በቃ ዳኛ አይኑር እል ነበር በልጅነቴ...ዘገነርስ ኢትዮ ስፖርት ኢንተር ስፖርት በልጅነቴ ያነበብኩት ጋዜጣ ነበር አባቴ ቤት ስለሚያመጣ እሱ ሳያየኝ ነበር ማነበው... ምክንያቱም እግርኳስ ላይ ያው ትኩረት እዳላበዛ ነው....የሚገርምህ ሰፈራችንን ታውቀዋለህ be university ቆይታህ...እና አርሰናልን እወዳለሁ ከይቅርታ ጋር ለኔ fabrigas የልቤ ምት ነበር የባርሴሎና ማለያ ሲያለብሱት ሚስቱ እደተቀማበት ወንድ ነበር የተሰማኝ....የ messi 4 arsenal 1 ኮሜንቴሪ የባሰ ልቤን ሰበረው የcr7 40meter goal ብቻ በብዙ መልኩ ሁለቱን የጎሪጥ ነበር የማያቸው ስለእውነት ግን የኔ ዘመን በመሆናቸው እድለኛ ነኝ ያው ለሜሲ ያደላ ድጋፍ አለኝ....አርሰን ቬንገር ሜሲን ያሞካሹበት ሁኔታ አልረሳውም ሜሲ የእግርኳስ code ነው CR7 user name 😂😂😂 ለኔ ሴስክ ፋብሪጋስ ይለይብኛል!❤
    ወንድሜ አሌክስ ኑርልን
    ብዙ እጠብቃለሁ ካንተ!
    የኔ ዘመን ጋዜጠኛ አንተ ነህ❤

  • @MelesMele-l6v
    @MelesMele-l6v Год назад

    Alazar asgedom tichilaleh tikikilegna tentagn ante neh!

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @osmiosmisha4602
    @osmiosmisha4602 3 месяца назад

    Ewnet eko naw
    Leo cr7
    Endet enjoy aydaregem
    Benazih denqe sewache❤

  • @osmiosmisha4602
    @osmiosmisha4602 3 месяца назад

    Ali❤

  • @bisrattekalign4147
    @bisrattekalign4147 Год назад +1

    Be huletum teznantenal tedestenal ye kuas susegnam honenal lene 2tum GOAT nachew we will miss them

  • @yordanossolomon439
    @yordanossolomon439 Год назад +1

    Alexo enesun metekat betam kebad ymeslegnal They are simply GOATS

  • @NafiyadTesfaye-lt9oh
    @NafiyadTesfaye-lt9oh Год назад

    😍

  • @eyualgirma5872
    @eyualgirma5872 Год назад +1

    Abate er yt nw magegnh btam nw mewedeh

  • @endalatadesseliv
    @endalatadesseliv Год назад +1

    Alex best

  • @kassamama3817
    @kassamama3817 Год назад +2

    Alexo berta

  • @yegennnilij
    @yegennnilij 2 месяца назад +1

    bruhhh

  • @amanbelisha-180
    @amanbelisha-180 Год назад +1

    I'm untd fan but my best player is messi

  • @wendetesfaye375
    @wendetesfaye375 Год назад

    አላዛር ምርጡ የስፖርት ተንታኝ ነዉ!

  • @Disco_Sanbusa
    @Disco_Sanbusa Год назад +3

    This era has this spirit called 'hardwork'. The financial gurus on the internet, the personal development coaches, and the motivational speakers online- they tell us the importance of work. Ronaldo is an ideal figure for this kind of air. The gym, the body, the sui celebration, scoring tons in different leagues and everything about him is ideal for the era.
    At the same time, there is this longstanding outlook of life called 'free-spirit'. Those who appreciate the compositions of Bethoveen, the pieces of Picasso or the lovers of graffiti fall under this category. The free-spirited football lovers: these people can't resist Messi's magic. He is the pinnacle of the football artistry. His devotion to a club, his ancara-messi maze runs, those passes to Alba: these are manifestations of a masterful craft.
    I don't listen to Bethoveen. I don't know who Picasso is. But I know one thing. I know the how-is-this-even-posssible kind of ecstasy Messi gave me at nights I watched him play.
    Excellent discussion, Alexo!

    • @alazarasgedom5642
      @alazarasgedom5642  Год назад

      You are awesome my friend, so articulate and thank you very much !

    • @Disco_Sanbusa
      @Disco_Sanbusa Год назад

      @@alazarasgedom5642 Thanks betam! Your reply to me means a lot. Calling me articulate, however, is an undeserved compliment.
      From among Ethiopians who have stepped in a TV or radio studio, who is more articulate than Alazar Asgedom is? No one.
      That's precisely why I listen to you.

  • @osmiosmisha4602
    @osmiosmisha4602 3 месяца назад

    Abo sewadeh eko

  • @bisrattekalign4147
    @bisrattekalign4147 Год назад +1

    Be huletum teznantenal tedestenal ye kuas susegnam honenal lene 2tum GOAT nachew we will miss them